እንዴት አመሻችሁ ጋይስ ፡ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የትሬዲንግ የትራቪያ የጠቅላላ እውቀት መድረክ… — ET Netsa Apps™ — TG.ME

እንዴት አመሻችሁ ጋይስ ፡

በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የትሬዲንግ የትራቪያ የጠቅላላ እውቀት መድረክ መጀመራችንን ስናበስራችሁ በደስታ ነው። በመድረኩ የሚጠየቁ አስገራሚ ብዙሀኑ የማያውቃቸውን ጥያቄዎች እያነሳን በጨዋታ መልኩ ብዙ ተማምረን የምንወጣበት መድረክ ነው። የሚመቻችሁ ቤተሰቦች ላይቩን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።


https://vt.tiktok.com/ZS9kXmjLhUXCA-Sm4bQ/
❤1👍1
August 18, 2026 1.5K 1