እየተማራችሁ መፅሀፍ አሸንፉ!!! 📌ቃል በገባነው መሰረት በምንፖስታቸው ቪዲዮች ሁሉ አንድ አንድ መፅሀፍ… — ET Netsa Apps™ — TG.ME

እየተማራችሁ መፅሀፍ አሸንፉ!!!

📌ቃል በገባነው መሰረት በምንፖስታቸው ቪዲዮች ሁሉ አንድ አንድ መፅሀፍ ልንሸልማችሁ በመወሰኑ ምክንያት ከዚህ በታች ያለውን ቪዲዮ ተመልክታችሁ ፎሎው፤ ላይክ፤ ኮሜንት እና ሼር በማድረግ በሳምንቱ መጨረሻ በምናወጣው እጣ አማካኝነት የነጋድራሱን አልያም የ48 ሳይኮሎጂ ህግጋት መፅሀፋችንን ይሸለሙ።

#S04E19 : "እኔ እለያለሁ!" የሚለው ቅዠት፡ 90% ትሬደሮች እንደሚከስሩ እያወቅን አዕምሯችን ሪስክ ማኔጅመንትን (Risk Management) ለምን ይጠላል? (Base Rate Fallacy)

ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7675398529883557141
❤2
August 18, 2026 1.3K 1