ነሐሴን በጾምና በጸሎት እንሻገር!
የአንድ ዓመት ጉዞ ሲጠናቀቅ፣ አዲስ ዓመትም ሲጀምር፤ በምስጋና ያለፈውን እናስብ፣ በጸሎት የሚመጣውን እንቀበል።
ነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም — አገር አቀፍ የጾምና የጸሎት ወር!
ስለ ሀገራችን፣ ስለ ሕዝባችን፣ ስለ ትውልዳችንና ስለ ቤተ ክርስቲያን በአንድ ልብ እንጹም፤ እንጸልይ።
📖 “ በቸርነትህ ዓመቱን ታቀዳጃለህ .......” — መዝሙር 65፥11

22
14
5August 9, 2026 4.1K 6 20