ባለንበት ዘመን ትኩረት ማድረግ ለምን ከባድ ሆነ?
የምንኖረው ዘመን በብዙ ድምፆች፣ መረጃዎች፣ ማሳወቂያዎች፣ መዝናኛዎችና ትኩረት ማዘናጊያዎች የተሞላ ነው። አእምሯችን ደግሞ በየጊዜው ከአንድ ነገር ወደ ሌላ እንዲዘል ይገፋፋል።
🎯 ብዙ መረጃ — አእምሯችን በየጊዜው አዲስ መረጃ ይቀበላል።
🎯 ብዙ ማዘናጊያዎች — ስልክ፣ ማህበራዊ ሚዲያ፣ መልዕክቶችና መዝናኛዎች ትኩረታችንን ይስባሉ።
🎯 ብዙ ቅድሚያዎች — ብዙ ነገሮችን በአንድ ጊዜ ለማድረግ ስንሞክር በምንም ላይ ሙሉ ትኩረት ማድረግ እንቸገራለን።
🎯 ፈጣን እርካታ — ፈጣን መረጃና መዝናኛ ስለለመድን ትዕግሥትና ጥልቅ ትኩረት የሚፈልጉ ነገሮች ከባድ ይሆኑብናል።
🎯 የአእምሮ ድካም — ዙሪያችን አልፎን እንዳይሄድ ስንሯሯጥ ይደክመናል፤ የደከመ አእምሮ ደግሞ በቀላሉ ትኩረቱን ያጣል።
🎯 ግልጽ ዓላማ አለመኖር — በሕይወታችን መቅደም ያለበትን ዋና ዓላማችንን ካላወቅን ሁሉም ነገር አስፈላጊ ይመስለናል።
በዚህ ሃሳብ ላይ የሚረዳችሁ መጽሐፍ የመስከረም ወር የንባብ challenge ሆኖ ቀርቦላችኋል፡፡
አዲሱን አመት ትክረታችሁን ሰብስባችሁ ጀምሩ!
መጽሐፉን ለማንበብ ከአሁኑ በመመዝገብ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡
የንባብ ወር - መስከረም / 2019
ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “ትኩረት”
ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - መስከረም 1 / 2019
ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - መስከረም 30 / 2019
ይህንን Book Club ለመቀላቀል፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡
Join now!!!

39
22August 30, 2026 5.5K 3 12