ሓገር ማለት ህዝብ ነው ህዝቡ ደሞ እንዲ እንደምታዩት እንስሳ ሆኗል ፣ ከነዚ እንስሶች ጋር ተቆጥረን እኛም ኢትዮጲያዊያን ተብለን እንጠራለን፣ ያሳዝናል፣ ያማልም፣ እንዴት ሰው እንደዚ እንደ አውሬ ባደባባይ ተቀጥቅጦ ይገደላል..? ዘረኝነቱ ኮ ከአስጨፍጫፊው መንግስት በላይ በህዝቡ ብሷል.. እንዴት ሰው በዚ ደረጃ ጨካይ ይሆናል? ታዲያ እቺ ሃገር ከዚስ በኋላ ተስፋ ይኖራታል ? መቼም እንዲ ከ ህጻን ልጅ እስከ አዋቂ ደረጃ በዘረኝነት ተለክፈው ህሊናቸውን አተው ከ እንስሳ ብሰዋል። አምላክ ወደ ሰውነታቹ ይመልሳቹ አውሬ ሆናችኋል አቤቱ የሚያረጉትን አያውቁምን ይቅር በላቸው! @devilsgoal
10
3
1July 2, 2022 12.5K 12