የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ: post #4511 — TG.ME

ሓገር ማለት ህዝብ ነው ህዝቡ ደሞ እንዲ እንደምታዩት እንስሳ ሆኗል ፣ ከነዚ እንስሶች ጋር ተቆጥረን እኛም ኢትዮጲያዊያን ተብለን እንጠራለን፣ ያሳዝናል፣ ያማልም፣ እንዴት ሰው እንደዚ እንደ አውሬ ባደባባይ ተቀጥቅጦ ይገደላል..? ዘረኝነቱ ኮ ከአስጨፍጫፊው መንግስት በላይ በህዝቡ ብሷል.. እንዴት ሰው በዚ ደረጃ ጨካይ ይሆናል? ታዲያ እቺ ሃገር ከዚስ በኋላ ተስፋ ይኖራታል ? መቼም እንዲ ከ ህጻን ልጅ እስከ አዋቂ ደረጃ በዘረኝነት ተለክፈው ህሊናቸውን አተው ከ እንስሳ ብሰዋል።

አምላክ ወደ ሰውነታቹ ይመልሳቹ አውሬ ሆናችኋል

አቤቱ የሚያረጉትን አያውቁምን ይቅር በላቸው!

@devilsgoal
😭46👍13💔6❤4
July 2, 2022 10.2K 58