ያኔ.... ኢትዮጵያ እንደ እነ ሚኒልክ አይነት ጀግና ጀግና መሪዎች በነበሩዋት ወቅት የዓለማችን ስልጡንና ኅያል አገራትን ወረራ በባዶ እጅ በጨበጣ ውጊያ መክታ መልሳለች!
ይቺ ግዙፍና አስፈሪ አገር ብሎም የአፍሪካውያን ኩራትና የነጻነት ቀንዲል የተሰኘች አገር ዛሬ.... በድንገትና ባልታሰበ ሁኔታ አብይ አህመድ በሚባል የወንድ ሸሌ እጅ ወደቀች!
እናም ገና አገር ሆና ያላበቃችው ደቡብ ሱዳን ሳትቀር ኢትዮጵያን ወረረቻት! ጅቡቲም ልትወረን ብትፈልግ ትችላለች!ምክንያቱም የአገሪቱን የመሪነት ስልጣን የያዘው አንድ የታሪክ አተላ የሆነ ሽንታም መሪ ነዋ! በዙሪያው የሰበሰባቸው የጦር መሪዎችም ሆኑ ባለስልጣናቱ ሽንታም ናቸዋ! ስለዚህ ኢትዮጵያ በሰሜንም በደቡብም ሱዳን መወረሩዋ አይግረማችሁ! እንዳውም ጎረቤት አገሮች ደጎች ናቸው:: ኢትዮጵያን በቀድሞ ግርማዋ አክብረዋት እንጂ አገሪቱን በቀላሉ ወርረው ህዝቡንም እያጋዙ ባሪያ ማድረግ በቻሉ ነበር!!
4
2July 2, 2022 8.4K