አንዳንዴ ልብ ብየ ሳያቸውና ስሰማቸው ሁሉም የብልጽግና ባለስልጣናት በዕድሜ ትልልቅ የሆኑ ነገር ግን አሰልቺ እና የማያልቅ እቃ እቃ ጫዋታ የሚጫወቱ ንፍጣም ንፍጣም ህጻናት ልጆች መስለው ይታዩኛል:: እና...እቃ እቃ ፍርስርስ አንድ እንጀራ ቁርስርስ...ብለህ መጫወቻቸውን በታትነህ በጥፊ በእርግጫ እያልክ አባራቸው አባራቸው ይለኛል...t.me/devilsgoal/4508822July 2, 2022 8.1K 3