እንዴት ሊገርመኝ ቻለ???
ጅምላ ጭፍጭፋውም ሆነ አጠቃላይ የመንግስት አካሄድ ለምን እንግዳ እንደሚሆንብኝ አላውቅም! ይህን ሊያደርጉ የደም ቃል ኪዳን ፈጽመው መምጣቻውን እያወቅሁ እንዴት ሊገርመኝ ቻለ?!
የዓለም ቅርስ ጥበቃ ድርጅት ሳይቀር የተሳተፈበትና የርጉሙን የከነዓንን ዘር ለይተው መርጠው መልምለው አሰልጥነው እንደላኩና የመንግስት ባለስልጣናት አድርገው እንደሾሙ እያወቅሁ ለምን እንደ አዲስ በየጊዜው እንደምበሳጭ አላውቅም!
*****
የህዝቡ የጋራ ድንዛዜ ለምን አዲስ እንደሚሆንብኝና እንደሚያበሳጨኝ አላውቅም! ህዝቡን በማስ ለማደንዘዝ የሚረዳ ከፍተኛ የሆነ የማደንዘዝ ጥበብ ያለው ምትሃታዊ ጥበብ ከቫቲካን ቤ/ን ከአቡነ ፍራንሲስ እጅ ተቀብለውና ተቀብተው መምጣታቸውን ዘነጋሁ እንዴ? ወይስ እኔም አብሬ ደነዘዝኩ?!
**
የቤተመንግስት እድሳት የፓርክ ስራ የመስቀል አደባባይ ወረሳ ወዘተ...ሲባል ለምን እንደምናደድ አላውቅም! ከፍተኛ የሆነ የባህል ወረራ እንደሚያደርጉና ሁሉንም የእምነት ቦታዎች ጠቅልለው ለመውሰድና አማኙን ህዝብ ጨርሰው ለማጥፋት እንደተላኩና አገሪቱን ለሚስጥር ማህበራቱ አምልኮ ምቹ ለማድረግ ቃል ገብተው በደማቸው ፈርመው ስልጣን የያዙ መሆናቸውን እንዴት ልዘነጋው ቻልኩ?
**
የሰሜኑ ጦርነት ለምን እንዳስፈለገ ለምን ዓላማ እንደተፈለገ እያወቅሁ እንዴት እንደ አዲስ ግራ ሊገባኝ ቻለ?
*****
በቢሊዮን የሚቆጠሩ እንግዳ የሆኑ ቴክኖለጂ ወለድ ረቂቅ ችግኞች በኢትዮጵያ ምድር የሚተከሉት ለምን እንደሆነ ቀድሜ የተረዳሁ ሰው እንዴት ነው ችግኝ ሲተከል ሳይ "ሰው እየሞተ እንዴት ችግኝ ይተክላል? በሚል ልበሳጭ የቻልኩበት ምክንያት ምንድነው?
*****
አማራና ትግሬ በተጨፈጨፈና በተጨፋጨፈ ቁጥር እንዴት ልበሳጭ ቻልኩ? ዓላማቸው በግልጽ እያወቅሁ ለምን በንዴትና በቁጭት ልንጨረጨር ቻልኩ? ገዥ ሆነው የተሰየሙት ሴሜቲኩንና ሃይማኖተኛውን ህዝብ አፍረክርኮ የአንዳምንን ስልጣኔ ማውደም! በሚል መፈክር የመጡ አይደሉምን?
*****
ታዲያ እነዚህን ነገሮች እያወቅሁ የመደመርን ትክክለኛ ፍልስፍና በጥልቀት ተረድቻለሁ እያልኩ ነገሩ ወደ ተግባር ሲቀየር እንዴት እደነቃለሁ? ለዚህ እንደተሰየሙ እያወቅሁ ኮሽ ባለ ቁጥር ለምን እንደ አዲስ እገረማለሁ?
ምናልባት ከጠበቅሁት ጊዜ ባጠረ ሁኔታ ፈጥነው እየፈጸሙት ስላሉ ይሆን? አላውቅም!
እርግጥ ያበሳጫል አይጥ የሚበላ ነገድ እሮብ አርብ የሚጾመውን ንጹሃን ሲጨፈጭፍ ማየት ያበሳጫል! ግን ይሄን ለመፈጸም የተሰየመ መንግስት መሆኑን ቀድሞ ለተረዳ ሰው ብዙም ሊገርመው ባልተገባ ነበር::እኔ ግን እንደማንኛውም ምንም እንዳልገባው ሰው በሚሆኑ መጥፎ ነገሮች በየጊዜው እየተበሳጨሁ ብዙ ለፈለፍኩ! ለነገሩ አዲስ እንደሆነ እንደማንኛውም ሰው እጅግ ተበሳጨሁ! ስገርም!!!
በሉ አንድ በአንድ አድምጡና እንደኔ መገረማችሁንም መበሳጨታችሁንም አቁማችሁ ወደ መፍትሄው ለማምራት ሞክሩ!እቅዱ ሁሉ ግልጽ ሊሆንላችሁ ይገባል!
****
ክፍል 1 በአሜሪካ በእንግሊዝና በቫቲካን ቤ/ን አማካኝነት ስለተመለመሉና ስለሰለጠኑ ስለ ኢትዮጵያዊ ምልምል ባለስልጣናት ስለተሰጣቸው ተዕኮ እንዲሁም ስለ ቀጣይ ሴራቸው...
https://youtu.be/SwvgH5TjbSA
ክፍል2 ምልምል ኢትዮጵያዊ ባለስልጣናት ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የፈጸሙት የደም ቃልኪዳን....
https://youtu.be/2aeHXa32gBE
ክፍል3 የመልከጼዴቃውያንን የአንዳምን ስልጣኔ በመንግስታዊ ሴራ ስለማውደምና ተዋህዶን እና አማራን ስለማፍረክረክ ሰሜኑን የኢትዮጵያ ክፍል የትርምስ ቀጠና አድርጎ ስለማስቀጠል....
https://youtu.be/Zie4wh8550Y
ክፍል4 ሴሜቲኩን ህዝብ አድቅቆ ኩሽቲኩን ስለማግነንና ነባር ባህል ሃይማኖት ልማድን ከኢትዮጵያ ስለማጥፋት....
https://youtu.be/Tnz0kEWE1Ig
ክፍል5 ነባሩን የአኑዋኑዋር ዘይቤ በሳይንሳዊ ዘዴ መሸርሸርና ሃይማኖታዊ አስተሳሰብን አጥፍቶ ሁሉንምነገር በቴክኖለጂና በአርቴፊሽል ነገሮች ለውጦ ሰማስካድ....
https://youtu.be/j7pIdvoRmf8
ክፍል 6 በዘርዓያዕቆብ ዘመን እንዲጠነክር የተደረገውን ሃይማኖታዊ ህግጋትና የመንግስትነት ስርዓት ስለማፈራረስ...
https://youtu.be/6zdZX-UbXu8
ክፍል 7 የአንዳምንን ስልጣኔ ስለማውደም....
https://youtu.be/jkB1GV-Mek8
ክፍል 8 ለብዙ ምዕተ ዓመታት ተሞክሮ የከሸፈውን ዓላማ በአዲሱ የእነርሱ መንግስት(ብብልጽግና) አማካኝነት በአገሪቱ ተግባራዊ ስለማድርገ....
https://youtu.be/iE5Snn5By_o
ክፍል 9 በተዋህዶ የተዋሃደውን ህዝብ ስለመለያየትና የግንኙነት መረቡን ስለመበጣጠስ...
https://youtu.be/psxjm5vsJbI
ክፍል 10 ከባድ የባህልንወረራ ስለማድረግና የተረገመውን የከነዓን ዘር አስነስቶ አገሪቱን የደም መሬት ስለማድረግ...
https://youtu.be/mcg9zNatzwU
ክፍል 11 ስለ ረቂቅ ሰው ሰራሽ ችግኞችና ስለ ሰው ሰራሽ ረቂቅ አንበጣዎች ፍብረካና ስምሪት
https://youtu.be/DU7UXchp7kA
ክፍል 12 ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በሙሉ የተመሰረቱት ለአንድ ዓላማ ሲባል እንደሆነና ተቀናጅተው የሳጥናኤልን አጀንዳ ለመፈጸም ስለመዘጋጀታቸው እንዲሁም የዓለም ቅርስ ጥበቃ ድርጅት ምልመላውን ስለማከናወኑና የከነዓን ዘሮችን ስለመምረጡ...
https://youtu.be/x8NanzTGz9o
ክፍል 13 ኅያላኑ ኢትዮጵያን ከብበው ስለያዙበት ሚስጥርና በጣና ዙሪያ ስለሚፈልጉት የዓለማችን ቅርስ....
https://youtu.be/18NJBB8HNe4
ሌላም ሌላም....!
YouTube
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ክፍል 1.Yesatinael Goal Ethiopia. Vol 4 part 1.
የሳጥናኤጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ክፍል 1 ሙሉ ትረካ:: yesatinael goal Ethiopia V.4 part 1 full narration.
for more content, please subscribe our cannel.
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ሌሎች ኢትዮጵያን የሚመለከቱ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 1 ክፍል 1.ሙሉ ትረካ Yesatinael Goal Ethiopia…

18
5July 2, 2022 7.8K 14