@DDAEB · 2.4K subscribers
Atelegram channel to share student text books from grade 1up to 12grade.
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/DDAEBIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 3, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 25, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
15 advertisers placed 16 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
የ8ኛ ክፍል ተማሪ ባከናወነው የፈጠራ ስራ የቀበሌውን ነዋሪዎች የመብራት ሀይል ተጠቃሚ ማድረግ ችሏል፡፡ በቦረና ዞን ዋጫሌ ወረዳ ዌቢቲ ቀበሌ ነዋሪ የሆነው ተማሪ አደን ሁሴን የቱሉ ወቢ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን የከብቶች አዛባ እና የተለያዩ እንሰሶች አይነ ምድርን በማደባለቅ ባዮጋዛ በማዘጋጀት እንዲሁም ሽቦ እና ፕላስቲክን በመጠቀም የኤሌክትሪክ ሀይል ማንጨት ችሏል፡፡ በዚህም ከራሱ አልፎ ለ16 የቀበሌው አባወራዎች መስመር በመዘርጋት …
https://www.facebook.com/396869450765873/posts/1437223676730440/
ጎግል ከፍተኛ የሳይበር ስጋት ላለባቸው 10 ሺ ተጠቃሚዎች የደህንነት ቁልፍ ሊሰጥ ነው ========================== በሳይበር ምህዳሩ ዘርፍ ከፍተኛ ተከታይ ያላቸው ግለሰቦች እና ተቋማት በሃከሮች ዋና ኢላማ እየተደረጉ ከመምጣታቸው አንጻር ጎግል በብዙ ሺ ለሚቆጠሩ ለእነዚህ ተጠቃሚዎቹ የማስጠንቀቂያ መልዕክት እና አድቫንስ ፐሮቴክሽን ፕሮግራም (APP) የተባለውን የቅርብ ጊዜ የደህንነት ሲስተም እንዲተገብሩ ሲያሳስብ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ይሁንና በቅርብ ወራት ው…
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=4189998317692558&id=100000472928064&sfnsn=mo
የኮሌጅ ዲግሪን በ6 ወር የምስክር ወረቀት ለመተካት ያሰበው ጎግል ****************** የቴክኖሎጂ ኩባንያ የሆነው ጎግል ከኮሌጅ ዲግሪ ይልቅ የስድስት ወር ርዝማኔ ያላቸውን ኮርሶች በመስጠት ሰራተኞችን ለመቅጠር ማቀዱን አሳውቋል፡፡ ኩባንያው አራት አመት በሚረዝም የዩኒቨርሲቲ ዲግሪ ስራ ለመቀጠር ከሚወዳደሩ ሰዎች ይልቅ ድርጅቱ የሚያዘጋጀውን የስድስት ወር ኮርስ በማጠናቀቅ ምስክር ወረቀት ያላቸውን ሰዎች ተመራጭ እንደሚያደርግ ተናግሯል፡፡ ለዚህ ስልጠና የሚያስፈልገ…