@DDAEB · 2.4K subscribers
Atelegram channel to share student text books from grade 1up to 12grade.
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/DDAEBIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 3, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 25, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
የ8ኛ ክፍል ተማሪ ባከናወነው የፈጠራ ስራ የቀበሌውን ነዋሪዎች የመብራት ሀይል ተጠቃሚ ማድረግ ችሏል፡፡ በቦረና ዞን ዋጫሌ ወረዳ ዌቢቲ ቀበሌ ነዋሪ የሆነው ተማሪ አደን ሁሴን የቱሉ ወቢ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን የከብቶች አዛባ እና የተለያዩ እንሰሶች አይነ ምድርን በማደባለቅ ባዮጋዛ በማዘጋጀት እንዲሁም ሽቦ እና ፕላስቲክን በመጠቀም የኤሌክትሪክ ሀይል ማንጨት ችሏል፡፡ በዚህም ከራሱ አልፎ ለ16 የቀበሌው አባወራዎች መስመር በመዘርጋት የኤሌክትሪክ ሀይል ተጠቃሚ አድርጓቸዋል፡፡ በአካባቢው የሚከናወነውን የባዮ ጋዝ አሰራር መነሻ በማድረግ እና የራሱን የፈጠራ ችሎታ በማከል ውጤታማ ስራ ማከናወን መቻሉን ተማሪ አደን ለኦቢኤን ገልጧል፡፡ ተማሪው ካናወነው የፈጠራ ስራ በወር 1600 ብር ገቢ እያገኘ እንደሆነም ተናግሯል፡፡ የተማሪ አደን ወላጅ እናት ወ/ሮ መሱ ሁሴን አደን ስድስተኛ ልጃቸው ሲሆን ከልጅነቱም ነገሮችን የመመራመር እና አዲስ ነገሮች የመፍጠር ዝንባሌ እንደነበረው ገልጠዋል፡፡ የዞኑ የውሀ እና ኢነርጂ ፅ/ቤትም ለፈጠራ ስራዎች የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን ጨምሮ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደር አረጋጧል ሲል ኦቢኤን ነው የዘገበው። ይህ መረጃ ጠቃሚ ከመሰላችሁ #ሼር_ማድረግ_አትርሱ የዩቲዩብ ቻነሌን ይቀላቀሉ 👇 https://m.youtube.com/channel/UCPeUyORyXZ9tLL7okpkmETQ
https://www.facebook.com/396869450765873/posts/1437223676730440/
ጎግል ከፍተኛ የሳይበር ስጋት ላለባቸው 10 ሺ ተጠቃሚዎች የደህንነት ቁልፍ ሊሰጥ ነው ========================== በሳይበር ምህዳሩ ዘርፍ ከፍተኛ ተከታይ ያላቸው ግለሰቦች እና ተቋማት በሃከሮች ዋና ኢላማ እየተደረጉ ከመምጣታቸው አንጻር ጎግል በብዙ ሺ ለሚቆጠሩ ለእነዚህ ተጠቃሚዎቹ የማስጠንቀቂያ መልዕክት እና አድቫንስ ፐሮቴክሽን ፕሮግራም (APP) የተባለውን የቅርብ ጊዜ የደህንነት ሲስተም እንዲተገብሩ ሲያሳስብ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ይሁንና በቅርብ ወራት ው…
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=4189998317692558&id=100000472928064&sfnsn=mo
15 advertisers placed 16 creatives in this channel · est. CPM $1–5.