ሰላም ቤተሰቦች 👋🏻 እንዴት አደራችሁ !ዛሬ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 6:00 ሰዓት በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 በ ‘Life is Good’ የራዲዮ ፕሮግራም ‘የተግባር ሰው መሆን’ በሚል ርዕሰ ጉዳይ በቀጥታ ስርጭት (ላይቭ) ቆይታ ይኖረኛል ተጋበዙልኝ !መልካም ቀን 🙏ዳንኤል ወዳጆt.me/daniel_wodajo/3156Translate264August 28, 2026 3K