2 ቀን ቀረው ! የፈንዲሻ ሰዓት ፕሮግራማችን ሐሙስ ነሐሴ 14 ፥ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ይካሄዳል። ቁም ነገር… — Daniel Wodajo — TG.ME

🍿2 ቀን ቀረው !

የፈንዲሻ ሰዓት ፕሮግራማችን ሐሙስ ነሐሴ 14 ፥ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ይካሄዳል።

ቁም ነገር በፈንዲሻ አብረን እናጣጥማለን !

📍መገናኛ ቫምዳስ ሲኒማ

ያለን ቦታ ውስን ነው ቀድመው ቦታ ለመያዝ
ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 👇

www.DanielWodajo.com

ወይም

+251908449955
ቴሌግራም: @DanielWodajoSupport ላይ ለፈንዲሻ ሰዓት ቦታ መያዝ እፈልጋለው ብለው ይላኩ !

የሐሙስ ሰው ይበለን 🙏
ዳንኤል ወዳጆ
👍12
August 18, 2026 6.5K 5