🍿 የፈንዲሻ ሰዓት ተመልሷል !
የፊታችን ሐሙስ ካላችሁበት አስቸጋሪ ሁኔታ እንዲሁም ከገባችሁበት የምቾት ቀጠና ሰብራችሁ የምትወጡበት እና የምትፈልጉትን ለውጥ የምታመጡበትን ልዩ ፕሮግራም አዘግጅተንላቹሃል።
ሐሙስ ነሐሴ 14 : ከቀኑ 11:30 ጀምሮ
▫️አብረን ቁም ነገር በፈንዲሻ እናጣጥማለን !
📍መገናኛ ቫምዳስ ሲኒማ
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድማችሁ
ቦታ 👇 መያዛችሁን 👇 እርግጠኛ ሁኑ
+251908449955
@DanielWodajoSupport

20August 14, 2026 6.6K 5