ከሁለት ዓመት በላይ የለፉሁበትን ስራ ይዤላችሁ መጥቻለው ! ተግባር - ACT : በኢትዮዽያ የመጀመርያው… — Daniel Wodajo — TG.ME

▫️ከሁለት ዓመት በላይ የለፉሁበትን ስራ ይዤላችሁ መጥቻለው !

ተግባር - ACT :

በኢትዮዽያ የመጀመርያው የስልጠና አልበም ሲሆን የተዘጋጀበትም አላማ ልክ እንደ ስሙ ሰዎችን ከሀሳብ እና ከማይጨበጥ ተስፉ ፣ እልፍ ሲልም ከአላስፈላጊ ጭንቀት አውጥቶ በህይወታቸው የሚታይ ለውጥ እንዲያመጡ እና የተግር ሰው እንዲሆኑ ማድረግ ነው።


🔹የተግባር ሰው መሆን ለምትፈልጉ ይህ ትክክለኛ ፕሮግራም ነው !

ስለ ስልጠናው ተጨማሪ ማብራርያ ለማግኘት እና የስልጠናውን አልበም የራሳችሁ ለማድረግ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 👇

www.DanielWodajo.com

መልካም የስኬት ዘመን ተመኘሁ 🙏
ዳንኤል ወዳጆ
👏7
August 7, 2026 9.4K 14