🔹ተግባር | ACT
- በኢትዮዽያ የመጀመርያው የስልጠና አልበም !
ይሄን አልበም ከማዘጋጀት ጀምሮ ሙሉ በሙሉ አጠናቆ ለመጨረስ እና ወደእናንተ ለማድረስ ከ 2 ዓመት በላይ ወስዶብኛል ፤ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አሁን ጊዜው ደርሶ ከቀናት በኋላ ለሁላችሁም ይደርሳል።
ተግባር : ከሀሳብና ከማይጨበጥ ተስፉ እንዲሁም ከአላስፈጊ ጭንቀት ወጥታችሁ የተግባር ሰው እንድትሆኑ እና የሚጨበጥ ለውጥ እንድታመጡ እንደሚያግዛችሁ ሙሉ እምነት አለኝ።
አመሠግናለው 🙏
@Daniel_Wodajo

27
13
3August 4, 2026 9.9K 7