@daewajigjiga · 477 subscribers
إن الجمال جمال العلم والأدب
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/daewajigjigaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 30, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 26, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
"የማርያም ምስል" ተብሎ አሁን ክርስቲያኖች ዘንድ የሚገኘውን ስእል በተመለከተ ማርያምን ለመምሰሉ ማንም ማረጋገጫ ሊያቀርብለት አይችልም። · በነገራችን ላይ ስእሎችን ማክበር መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሰረት የለውም። ለምሳሌ ያክል ጥቂት ጥቅሶችን እንይ:– 1- "በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር #የማናቸውንም_ምሳሌ፥ #የተቀረጸውንም_ምስል ለአንተ አታድርግ።" (ኦሪት ዘጸአት 20:4) 2- "እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ለእና…
[media, no text]
ለሶስቱ "ዝሆኖች"! ~ ትግራዋይ ነኝ ታታሪ - ስራዬን ብቻ የምሰራ ትብታባችሁ የማይገባኝ - ለፍቶ አዳሪ ነኝ አማራ ይሁንታችሁ የማያሻኝ - ኦሮሞ ነኝ ዋዠራ የለት ጉርሴን የማሳድድ - እሩቅ ነኝ ከናንተ ሴራ ፍጥጫችሁ ማይጥመኝ - ሁሌ የሚሆንብኝ ግራ ከጫካው አውሬ በላይ - ፍረጃችሁን የምፈራ አንዱ እንዳይገድለኝ በጨለማ - አንዱ እንዳያስረኝ በጠራራ ልርቃችሁ የሚከብደኝ - ልቀርባችሁ የምፈራ ከዝርፊያችሁ የሌለሁኝ - ብጣሽ ያላየሁ ሰባራ ከፌሽታችሁ ያልታደምኩኝ - ከ…
አልሓሪሥ ብኑ ሐቢብ ስምንት ልጆቹን በሞት አጣ። በዚህ መሀል አንድ በጉ በተኩላ የተበላችበት ሰው አዝኖ ሲያለቅስ አየ። በዚህን ጊዜ አልሓሪሥ ለሰውየው አንዲት ግመል ሰጠውና፦ "ይህችን በበግህ ምትክ ውሰድ፤ ማልቀስን ግን ለሚገባው (እውነተኛ ሐዘን ላለበት) ሰው ተወው" አለው። 📚 ዑዩኑል አኽባር — ኢብኑ ቁተይባህ "እናቱ የሞተችበትና ገበያ የሄደችበት እኩል ያለቅሳል" ይላል ያገራችን ብሂል። ሆድ የባሰው ሁሉ የከፋ ሁኔታ የገጠማቸውን ቢያስብ አርፎ ይቀመጥ ነበር። = …
የአካል ጉዳት ሊደርስ የሚችልበት፣ ከዚህም አልፎ ህይወት የመጥፋት አደጋ ያለበት ስፖርት በኢስላም የተከለከለ ለመሆኑ የቁርኣንና የሐዲሥ ማስረጃዎች እና አጠቃላይ የሸሪዐ መርሆዎች አጉልተው ያሳያሉ። እንዲህ አይነት ስፖርታዊ ውድድር እንደማይፈቅድ የሚገልፁ የዑለማእ ፈትዋዎችንም ማየት እንችላለን። ይሄ እውነታ በተለያዩ አካላት ሲገለፅ ስለነበር ከሞላ ጎደል ግልፅ ይመስለኛል። ስፖርቱ የሚታወቅባቸው አላስፈላጊ ስድድቦች፣ ጉራዎች፣ ውሸቶች ሲጨመሩ ደግሞ ጥፋቱ ከፍ ይላል። ተወዳ…