የሱና ዳዕዋ በጅግጅጋ ከተማ: post #2425 — TG.ME

በደዕዋ እና ተድሪስ ላይ የተሰማራ ሰው አጥብቆ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ቢኖር የኢኽላስ ጉዳይ ነው። ይዩልኝ፣ ይስሙልኝ፣ ዝና ፍለጋ፣ እና መሰል ልክፍቶች ልፋትን ሁሉ በዜሮ የሚያባዙ መጥፎ በሽታዎች ናቸው። ከነዚህ በሽታዎች መራቅ በጣም ከባድ ነው። ቢሆንም የሐቅ ከለፉ አላህ የልፋትን አያሳጣም። ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም። ጥረታችን ግን ሰሞንኛ ሳይሆን በየጊዜው መታገል ይገባል። * የሪያእን አደጋ ማሰብ፣ * ስለ ኢኽላስ ደጋግሞ መማር፣ * የሰለፎችን ከኢኽላስ…

August 26, 2026 12