ልብ በሉ! እንዲህ የሚንደፋደፉት ለጀይላኒይ ያላቸው የተጋነነ ቦታ እና የጀይላኒይ ብርቱ ፀረ አሽዐሪያ አቋም… — የሱና ዳዕዋ በጅግጅጋ ከተማ — TG.ME

ልብ በሉ! እንዲህ የሚንደፋደፉት ለጀይላኒይ ያላቸው የተጋነነ ቦታ እና የጀይላኒይ ብርቱ ፀረ አሽዐሪያ አቋም አልጣጣም ብሎ ስላስቸገራቸው ነው። ከቅርቃሩ መውጫ መንገድ እውነቱን መቀበል ብቻ ነበር። ግን በራሱ ላይ ቆልፎ ስለተቀመጠ አካል ምን ማለት ይቻላል?! = (ኢብኑ ሙነወር፣ ሸዋል 16/1444 (ሚያዚያ 28/2015)) የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

TelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور
August 27, 2026 31