@Christians_Media · 77 subscribers
📖1ኛ ዮሐንስ 1፥2 ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን። 📌ክርስትያን ለሆነ ሁሉ📌
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Christians_MediaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created March 25, 2025per Telegram
We have been tracking it since September 8, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ትውስ ሲለኝ የጌታዬን ፍቅር ያደረገልኝ በጎልጎታ ከአገር ወደ አገር በመንከራተት ፀሐይና ውርጭ ሲፋረቁበት ይሁዳ ሸጦት ጴጥሮስ ሲክደው ተከታዮቹም ጥለውት ሲሸሹ የፊጥኝ ታስሮ ለፍርድ ሲነዳ ጥፊ እና ግርፉ ሲወርድበት ትዝ ይለኛል ያ መድኅኔ በእንጨት ላይ የሞተው ስለ እኔ ትውስ ይለኛል የመስቀል ፍቅሩ ያደረገልኝ ውለታው ሁሉ አልራሩለትም አስረው ሲገርፉት ያን መልከ መልካም ሩኅሩኅ ፈጠሪ የማይችለውን መስቀል አስይዘው መድኅናቸውን ለፍርድ ሲወስዱ ሲጮህ ሲያነባ በጣር ተ…
ኤሎሄ ኤሎሄ
መልከ ፀዴቅ
ተፈጸመ
በመቃ ተመታህ
ኤሎሄ