ሌላ ነገር አይደለም ነፍሴን የሚያረካት አምላክ ሆይ አንተ ናና በመገኘትህ አርካት ሌላ ነገር አይደለም ነፍሴን… — Christians Media — TG.ME

ሌላ ነገር አይደለም ነፍሴን የሚያረካት አምላክ ሆይ አንተ ናና በመገኘትህ አርካት ሌላ ነገር አይደለም ነፍሴን የሚያረካት አምላክ ሆይ አንተ ናና በመገኘትህ አርካት (5x) አንዳንዶች ገንዘብ ይላሉ አንዳንዶች ዝና ይላሉ አንዳንዶች ዘመድ ይላሉ አንዳንዶች ዕውቀት ይላሉ እኔ ግን እርግጠኛ ነኝ አንተው ነህ የምትበልጠው (2x) እግዚአብሔር ሆይ አንተ ብቻ ነህ ለሰዎች ሁሉ መፍትሄ ያለህ ጌታ ኢየሱስ ሆይ አንተ ብቻ ነህ ለሰዎች ሁሉ መፍትሄ ያለህ ነፍ…

June 5, 2025 97 1