@cheffeps · 1.5K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/cheffepsIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 16, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 25, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
10 advertisers placed 10 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
ከፍተኛ ውጤት ! በማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ 576.2 ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ተመዝግቧል። በሴት 569.1 ከቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት ተመዝግቧል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
የ2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዋና ዋና መረጃዎች‼️ 📊 የማለፊያ ውጤት • 70,544 ተማሪዎች ፈተናውን አልፈዋል። • ይህም 12.8% የማለፊያ ምጣኔ ነው። • 565 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም። 🏫 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች • አምና — 62 • ዘንድሮ — 88 ➡️ በዚህ ዓመት 26 ትምህርት ቤቶች ጨምረዋል። 💻 በፈተና አሰጣጥ ዘዴ • በኦንላይን የተፈተኑ — 18.37% አልፈዋል። • በወረቀት የተፈተኑ — 4.2% አልፈዋል። …
ውጤት መቼ ይታያል❓ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል። የውጤት ማሳያ ሊንኮችን በዚሁ ቻናል የምናጋራ ይሆናል @Addis_Reporter @Addis_Reporter
በ12 ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 32 ነጥብ 3 በመቶ ተማሪዎችን በማሳለፍ ቀዳሚ ሆነ። (ነሀሴ 16/2018 ዓ.ም) የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 550 ሺህ 210 ተማሪዎች ውስጥ 70 ሺህ 544 ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አምጥተዋል፡፡ የትምህረት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በዘንድሮ ዓመት የተሻሻለ ውጤት መመዝገቡን ገልጸዋል። ዘንድሮ…
ቀን 10/12/2018ዓም ለወላጆች እና ተማሪዎች በሙሉ:- ከዚህ በፊት የመፅሐፍ ስርጭት ፕሮግራም አውጥተን ማሰራጨታችን ይታወቃል። ስለሆነም ባለፈው ያልወሰዳችሁ ነባር ተማሪዎች እና እስካሁን የተመዘገባችሁ አዳዲስ ተማሪዎች ከዚህ በታች በተገለፀው ፕሮግራም መሰረት መፅሐፍ እንትወስዱ እናሳውቃለን። - በ12/12/2018ዓም 8ክፍል & 7ክፍል - በ13/12/2018ዓም 6ክፍል & 5ክፍል - በ14/12/2018ዓ.ም 4ክፍል & 3ክፍል - በ15/12/2018ዓ.ም 2ክፍል & 1ክ…