ሰላም @BoleMereja እነዚህ የምትመለከቷቸው የመኪና ዉስጥ ሌቦች (ሿሿዎች) በህብረተሰቡ ትብብር እጅ ከፍንጅ ዛሬ ሰሚት ሰባ ሁለት የተያዙ። ሹፌሩና ሁለት ተባባሪዎቹ አመልጠዉናል። ጥንቃቄ ይደረግ።t.me/bole_mereja/1414Translate191October 7, 2023 20.2K 6