የግዳጅ ወታደራዊ አፈሳ ተጀመረ ‼️ #BoleMereja :- ህወሓት በትግራይ ክልል የተለያዩ ከተሞች…

የግዳጅ ወታደራዊ አፈሳ ተጀመረ ‼️

#BoleMereja :- ህወሓት በትግራይ ክልል የተለያዩ ከተሞች በዋናነትም በአዲግራት፣ በአድዋ እና በሌሎችም የክልሉ ከተሞች የሚገኙ ወጣቶችን በሃይል እያፈሰ ወደ ግንባር እየወሰደ እንደሚገኝ መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1 ምንጮቹን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡

@BoleMereja
❤1
January 31, 2026 2.4K 1