ህወሓት በመሆኒ ‼️ ዛሬ ጠዋት በመሆኒ ከተማ የህወሓት አርሚ 23 ጦር በንፁሐን ላይ ተኩስ በመክፈት የሰባት…

ህወሓት በመሆኒ ‼️

ዛሬ ጠዋት በመሆኒ ከተማ የህወሓት አርሚ 23 ጦር በንፁሐን ላይ ተኩስ በመክፈት የሰባት ሰዎች ህይወት ማለፉን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። የተኩሱ መነሻ የጊዚያዊ አስተዳደሩን ማህተም አምጡ በሚል ነው።

@BoleMereja
👍9🎉8
March 16, 2025 6.7K 2