ኮሎኔሉ ተመቷል ! በመተከል ባምባሲ ወረዳ ኮሎኔል መላኩ የተባለ ወታደራዊ አዛዥ ከቄለም ወለጋ አካባቢ ጠፍተው…

ኮሎኔሉ ተመቷል !

በመተከል ባምባሲ ወረዳ ኮሎኔል መላኩ የተባለ ወታደራዊ አዛዥ ከቄለም ወለጋ አካባቢ ጠፍተው ይሄዱ በነበሩ ወታደሮች መለጠጡ ታውቋል። የኮሎኔሉ የመትረፍ እድሉ የተመናመነ እንደሆነ የታወቀ ቢሆንም ለህክምና ወደ አዲስ አበባ በሄሊኮፕተር መወሰዱ ተነግሯል።

ወታደራዊ አዛዥ ኮሎኔሉ የተመታው ግን መተከል ባምባሲ ወረዳ መንደር 43 መሆኑን የታወቀ ሲሆን ከምድር የተቀላቀሉ ጠባቂዎቹም እንዳሉ ምንጮቻችን ያደረሱን የተረጋገጠ መረጃ ያስፈልጋል።

@BoleMereja
👍20🔥5❤3🤣2
April 27, 2024 11.7K 2