"ሰይጣን አንተን ኃጢአት በማሠራት ተስፋ ሊያስቆርጥህ ይፈልጋል። አንተ ግን በወደቅህበት ቁጥር 'አምላኬ ሆይ ማረኝ' እያልክ በመነሣት ሰይጣንን አሳፍረው። መውደቅህ የስንፍናህ ምልክት ቢሆንም፣ ደጋግመህ መነሣትህ ግን የእግዚአብሔር ልጅ መሆንህን ያረጋግጣል።"ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊt.me/beteafework/7605Translate120201September 2, 2026 2.2K 30