🚨አስቸኳይ ማስታወቂያ🚨
ይህ እዚህ የተገለፀው ማለትም (https://www.lmiset.org/ ) ድህረ ገጽ የእኛ ድህረ ገጽ አንዳል ሆነ እና ከእኛ ጋርም ምንም ዓይነት ግንኙነት እንደሌለው እንገልፃለን።
ለደህንነታችሁ ስትሉና እራሳችሁን ከሐሰተኛ መረጃ ለመጠበቅ ይህን ድህረ ገጽ ከመጠቀም እንድትቆጠቡ በትህትና እያሳወቅን ትክክለኛው የELMIS ድህረ ገጽ www.lmis.gov.et መሆኑን እንገልፃለን።
እንዲሁም የELMIS አገልግሎቶች ሁሉ ነፃ መሆናቸውንም እናሳስባለን። ምዝገባም ሆነ የባዮሜትሪክ መመዝገቢያ ማንኛውም አገልግሎቶቻችን ክፍያ እንደ ማያስፈልጋቸው በማወቅ ከጥቃት እንድት ጠብቁ እናሳሰባለን።
እባክዎን ሁልጊዜ መረጃን ከተረጋገጡ ምንጮቻችሁ በማረጋገጥ በጥንቃቄ ይጠቀሙ።

648
368
76
44
31
27
26
20
16
13
12April 20, 2026 139.3K 256