🌍✨ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ!
በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ ሥራ ፈላጊ ለሆኑ ዜጐች ከስራ ቀጣሪ ተቋማት ጋር በጋራ በተለያዩ የስራ ዘርፍ በE-LMIS በኩል ሰራተኞችን መመልመል ይፈልጋል።
የስራ መደቦች
📌 CIVIL FOREMAN (ሲቪል ፎርማን (የግንባታ ተቆጣጣሪ)- ብዛት 100
📌 CIVIL CHARGEHANDS ( ሲቪል ቻርጅሃንድ (ረዳት ተቆጣጣሪ)- ብዛት 200
📌 MASONS (ግንበኞች)- ብዛት 100
📌 SHUTTERING CAPENTERS (ቅርጽ አውጪዎች)- ብዛት 100
📌 STEEL FIXERS ( ብረት አሳሪዎች) - ብዛት 100
📌 CONSTRUCTION HELPERS (የግንባታ ረዳት ሰራተኞች (ቀን ሰራተኞች)- ብዛት 500
🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 ነፃ የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።

427
132
51
29
18
14
13
9
8
3
2March 30, 2026 120K 618