ለባህርዳር አካዳሚ ዋናው ግቢ የተማሪ ወላጆች
በተማሪዎች መግቢያና መዉጫ ሰዓት የትራፊክ ፍሰትና የሚያሳልጡና የተማሪዎችን አጠቃላይ ደህንነት የሚጠብቁ በጣናክፍለ ከተማ የሰላም ማህበር ወጣቶች የወላጅ ኮሚቴ የወሰነዉን በወር 30ብር ዓመታዊ 300ብር ክፍያ በተማሪው ስም በዳሸን ባንክ የጣና ክፍለ ከተማ የሰላም ማህበር የሂሳብ ቁጥር
5294237890011 በማስገባት የክፍያ ደረሰኙን በምዝገባ ወቅት ለማህበሩ እንድታስረክቡ አናሳውቃለን።