ለነባር ወላጆች
በ2018 ዓም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ወስደው አማካይ ዉጤት 50 እና በላይ ያመጡ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ሀምሌ 28 እና ሀምሌ 29/2018 ዓም መሆኑን እያሳወቅን ክፍያውን ከታች በተቀመጠው አካውንት እንድትከፍሉ እያሳሰብን የክፍያ ደረሰኙን ለትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ክፍል በማስረከብ እንድታስመዘግቡ እያሳወቅን አከፋፈሉም የተማሪውን ስም እስከ አያት እንዲሁም የ2019 ዓ.ም የክፍል ደረጃ ብቻ በመፃፍ የተማሪውን የመክፈያ ID ሳይጠቀሙ ገቢ ማድረግ ይቻላል።
የክፍያ መጠን
1. ለ7ኛ ክፍል የመስከረም ወር ክፍያ 2250 ብር የመመዝገቢያ 565 ብር
በአጠቃላይ ብር 2815.00(ሁለት ሺ ስምንት መቶ አስራ አምስት ብር)
2. ለ9ኛ ክፍል.የመስከረም ወር ክፍያ 2400 ብር፣የመመዝገቢያ 600 ብር
በአጠቃላይ ብር 3000.00(ሶስት ሺ ብር)
የመክፈያ የሂሳብ ቁጥር
1. ለ7ኛ ክፍል
ዳሸን ባንክ
የሂሳቡ ባለቤት ፍሬአለም ሽባባዉ የኔአባት
የሂሳብ ቁጥር 0237973381011
2. ለ9ኛ ክፍል
ዳሸን ባንክ
የሂሳቡ ባለቤት ፍሬአለም ሽባባዉ የኔአባት
የሂሳብ ቁጥር 0237973381041
ባህርዳር አካዳሚ