@bdamiddleschool · 3.2K subscribers
educational
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/bdamiddleschoolIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created March 24, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
7 advertisers placed 7 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
ለባህርዳር አካዳሚ ዋናው ግቢ የተማሪ ወላጆች በተማሪዎች መግቢያና መዉጫ ሰዓት የትራፊክ ፍሰትና የሚያሳልጡና የተማሪዎችን አጠቃላይ ደህንነት የሚጠብቁ በጣናክፍለ ከተማ የሰላም ማህበር ወጣቶች የወላጅ ኮሚቴ የወሰነዉን በወር 30ብር ዓመታዊ 300ብር ክፍያ በተማሪው ስም በዳሸን ባንክ የጣና ክፍለ ከተማ የሰላም ማህበር የሂሳብ ቁጥር 5294237890011 በማስገባት የክፍያ ደረሰኙን በምዝገባ ወቅት ለማህበሩ እንድታስረክቡ አናሳውቃለን።
ለነባር ወላጆች በ2018 ዓም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ወስደው አማካይ ዉጤት 50 እና በላይ ያመጡ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ሀምሌ 28 እና ሀምሌ 29/2018 ዓም መሆኑን እያሳወቅን ክፍያውን ከታች በተቀመጠው አካውንት እንድትከፍሉ እያሳሰብን የክፍያ ደረሰኙን ለትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ክፍል በማስረከብ እንድታስመዘግቡ እያሳወቅን አከፋፈሉም የተማሪውን ስም እስከ አያት እንዲሁም የ2019 ዓ.ም የክፍል ደረጃ ብቻ በመፃፍ የተማሪውን የመክፈ…
ለደንበኞች ባህርዳር አካዳሚ ከ25/11/2018 እስከ 20/12/2018 ዓም ድረስ የሰራተኞች የእረፍት ጊዜ በመሆኑ ባለጉዳዮችን የምናስተናግደው እስከ ነገ ማለትም 24/11/2018 ዓም 5:00 ሰዓት ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለደንበኞች ባህርዳር አካዳሚ ከ25/11/2018 እስ 20/12/2018 ዓም ድረስ የሰራተኞች የእረፍት ጊዜ በመሆኑ ባለጉዳዮችን የምናስተናግደው እስከ ነገ ማለትም 24/11/2018 ዓም 5:00 ሰዓት ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለኬጂ 1 (kg 1) አዲስ አመልካቾች በሙሉ ~ ባህርዳር አካዳሚ ዋናው ግቢ ለ2019 ዓ.ም ለኬጂ-1 ያለን ቦታ ነባር እህትና ወንድም ባላቸው ስለተያዘ ለአዲስ አመልካቾች ቦታ የለንም። ሆኖም ለወደፊት ቦታ የሚገኝ ከሆነ በእጣ በቅደም ተከተል ለማስተናገድ ያመች ዘንድ ከአሁን በፊት ያመለከታችሁ ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም (ማክሰኞ) ከጥዋቱ 3:00 ት/ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት እጣ እንድታወጡ እናሳውቃለን። (ማስታወሻ - በዕለቱ ህፃናትን ይዞ መምጣት አያስፈለግም)