አይገርምም? እኛን ሲወደን የተጓዘው የፍቅር ጉዞ ከአምላክነቱ ወረዶ የባርያን መልክ ይዞ ሰው ሆኖ ያልተገባውን… — አሳፍ Tube — TG.ME

አይገርምም? እኛን ሲወደን የተጓዘው የፍቅር ጉዞ ከአምላክነቱ ወረዶ የባርያን መልክ ይዞ ሰው ሆኖ ያልተገባውን መከራ ቀምሶ አምላክ ሆኖ እንኳ በፍርሀት ሲጣጣር ወዙ እንደ ደም ነጠብጣብ ሲወርድ... እኛን ለማዳን የተጓዘው የፍቅር ጉዞ እንዴት ይረሳል? ፍቅር ለካ እንዲህ ነው🤔 እውነትም እኛ እንደወደድነው ሳይሆን እርሱ እንደወደደን ነው። #ኢየሱስ😭 sʜᴀʀᴇ   ◈sʜᴀʀᴇ  ◈sʜᴀʀᴇ ◈telegram    Let us praise God by poem! በግጥም እናመስግን! ይቀላቀሉ https://t.me/AsaphTube

July 7, 2026 105