@androethiop · 910 subscribers
ይህ ቻናል ዘመናዊ ASTRONOMI ከ ጥንታዊ ስነ ፈለክ ጥበብ አጣምሮ የያዘ ፣ ስለ ሰማዩ ምስጢር የሚዳስሱ መጸሐፍትን ከአቡሻህር እስከ universe books እንዲሁም ከምድር እስከ ጠፈር ፣ከሜርኩሪ እስከ ዩራኖስ፣ከፕሮክሲማ ሴንታወሪ እስከ ቪዋይ ካኒስ ማጆሪስ ፣ከ ሰለጠኑ ፍጡራን አስከ UFO ፣ከብላክ ሆል እስከ ዋይት ሆል... ማወቅና ማግኘት ለሚሻ እንሆ.. #አንድሮሜዳ
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/androethiopIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 23, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
😍በዚህ አመት ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች ባላችሁበት ሰላማችሁ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት የበዛ ይሁን🙌። በ አንድሮሜዳ ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ👀 ወደ ግቢ ለመግባት ያለው ዝግጅት እና ሽርጉድ እንዴት ነው❓🕺🕺🕺🕺💃💃💃። የ በሶ ፡ ዳቦ ቆሎ ፡ ኩኪስ ፡ የለውዝ ቅቤ እና ሌሎችም የማቆያ ምግቦች ዝግጅት ተጧጡፏል አሉ።😋😋😋🙈🙈🙈 📚 የመጀመሪያውን ሴሚስተር አሪፍ ውጤት ለመስራትስ ምን ያህል ዝግጅት አድርጋችሗል🎃 😋 4 ነጥብ ማምጣት እን…
✨ የትኛውም ካንፓስ ቢደርሳችሁ የማታጧቸው 7 ግለሰቦች ...! MR...ቴንሽን😂 ካንፓስ ላይ ነፍ ሙድ መያዣ ነገሮች አሉ ። አንዱ ማተሸን ነው፤ በቃ ከመሬት እየተነሱ የማይሆነ ነገር እያወሩ ያስፈራራሉ በተለይ ፍሬሽ ስንሆን ሙድ መያዣ ነው የምንሆነው ። በቃ ነገ ፈተና ተብሏል ብሎ ይደውልልሃል አንዱ ከዛ አንቺ ተሽነሽ አዳር ስታነቢ አድረሽ ጠዋት ክላስ ደፈንኩት ብለህ ሱክ ሱክ ስትል ትምህርት ራሱ የለም🥺 ። ምናምን ። ታዲያ በነዚ ወሬዎች የሚተሽን ቦቅቧቀ ሰው ሁሌ…
university ገሀነም ነው🤲😂 በህይወቴ ብዙ cringe ,boring ብቻ የፈለጋቹትን ልትሉት ትችላላችሁ ካጋጠሙኝ ቦታዎች ውስጥ አንዱ university ነው🫤 ዩኒቨርስቲ ውስጥ ከመግባት በ ግል መማር አሁን ላይ በጣም የተሻለ ምርጫ ነው በየትኛውም ዩኒቨርሲቲ ያሉ ተማሪዎች ከ local ተማሪዎች ውጪ ምንም ደስተኛ አይደሉም....ግን ለምን? 1ምግብ🍉 ሀገር ሰላም ብለህ የእናት ቤትህን ትተህ ህይወትህን ለመቀየር ዩኒቨርሰቲ ትገባለህ🙌..የማታውቀው ነገር ቢኖር በሁ…
ስንፍናን ማሸነፍ! በህይወት ውስጥ ትልቁን ለውጥ የሚፈጥሩት ትናንሽ ነገሮች ናቸው፤ ዝሆን ገጭቶት የሞተ ሰው ታውቃላችሁ😅? በትንሿ የወባ ትንኝ ግን ተነክሶ የሞተ ነፍ ነው። ታዲያ እንደ ቀላል የምታየው ቸልተኛ ፀባይህ ምን እንደሚያሳጣህ የምታውቀው ዘግይተህ ነው። በቀን ውስጥ አደርጋለው ያልከውን ሳታደርግ ቀጣዩን ቀን አትጀምር🫡! አለዛ ከነገ ላይ እየሰረክ ነው፤ ስንፍናን ማሸነፍ የምትችለው በየቀኑ ካንተ የሚጠበቀውን ሁሉ በማድረግ ነው😉።