አንድሮሜዳ🇪🇹: post #1188 — TG.ME

ወራቤ university😘

አድራሻ

ወራቤ ዮኒቨርስቲ በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን የሚገኝ ከተማ
ነው ፤ስልጤዎች ፍቅር ናቸው ።

የአየርሁኔታ

ያን ያክል ቀዝቃዛም ሞቃትም አይባልም ፤መካከለኛነው
የአየርንብረቱ ለኑር ተስማሚ የሚባል አይነትነው ።

የሚሰጡትፊልዶች

ለNatural ኢንጅነሪንግ መስጠት አልጀመረም።
computerscience,
appliedscience
agricultureዋና ዋና ኮርሶቹናቸው 🙌

ከጤናዘርፍ ደግሞ
midwifery,
nursing
pharmacyይሰጣል።

የካፌምግብ

በጣም ደስየሚል፤የጣፈጠ ፅድትያለው ነው ፤ግቢው
በፍፁም በካፌምግብ አይታማም ..የእናተቤት በራሱ የዚንያክል
አይጥምም...!
ከካፌውጪ ያለምግብ
ከካፌውጪም ለተማሪ ተመጣጣኝ በሚባል ደረጃ ምግቦች
በላውንች ይገኛሉ ትልቁ ምግብ 20ብር ነው ።ሻይናቡና2-3 ይሸጣል😘

መብራት፣ውሃ፤WIFI

የውሃችግርአለ፤በጣም ብዙግዜ ይጠፋል መብራት
በጣም ጥሩነው ፤WIFiምንም አይልም .....ደስይላልትንሽ
የውሃ ነገርነው እነጂ ሌሎች ነገሮች ግን ጥሩናቸው።

ሽንትቤት
ምንም አይልም ለክፉ አይሰጥም ፤ብዙ አስደሳች የሚባል
ባይሆንም ነገር ግን የሚያስከፋ አይደለም ...!
የስርዕቆትነገር
ኧረ እዚሁሉም ሰርቶ አደርነው ፤በጣም ነው ደስየሚለው
ሌብነትየተጠላነገርነው ፤ህዝቡበጣም ደስይ ይላል😘

via-abel contact on inistagram
"abel_natan7"✨
👍5❤2
December 16, 2023 2.2K 1 2