በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን፤ በተያዘው የነሐሴ ወር የተፈሙትን ከፍተኛ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች፣ የጅምላ ግድያዎችን በተመለከተ በርካታ መረጃዎች ሲሰራጩ የከረሙ ሲሆን አዲስ ማለዳም በቀጥታ የጥቃቱ ሰለባ ነን ያሉትን ሰዎች አነጋግራቸዋለች፡፡
ደርሶብናል ስላሉት ዘግናኝ ጥቃት፣ ገዳ እየተባለ ስስሚጠራው ኮማንዶ ማንነት አስረድተዋል፡፡
ይህ ጥቃት አንደ አማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ካሉ ፓርቲዎችም የበረታ ውግዘት የገጠመው ሲሆን መንግስታዊ መዋቅሮችም እጅጉን ተተችተዋል፡፡ አዲስ ማለዳ በዚህ ልዩ ዘገባዋ፤ ከጥቃቱ ሰለባዎች ባሻገር የመንግስት የጸጥታ አካላት ለማነጋገር ሙከራ አድርጋለች። ሙሉ ጥንቅሩን በተከታዩ ማስፈንጠሪያ ያገኙታል።
https://youtu.be/hfQy1Ps5rCM?si=SUlg0cFcKdSbrowL

6
1September 2, 2026 1.5K 1 8