Mark Zuckerberg አሜሪካ የ AI ኤጀንሲዎችን ቁጥጥር በማጥበቅ የቴክኖሎጂውን እድገት ማዘግየት የለባትም ሲል ጥሪ አቀርቧልየ Meta ስራ አስፈፃሚ አዲሶቹን የ AI ሞዴሎች ለገበያ ከመልቀቅ በፊት ለ30 ቀናት ግምገማ እንዲያልፉ ማድረግ የሀገሪቱን የቴክኖሎጂ ተወዳዳሪነት ወደኋላ ይጎትታል ሲሉ አበክረዋል። Zuckerberg ክፍት የሆኑ Open-weight AI ሞዴሎችን በመደገፍ ቴክኖሎጂው በጥቂት ኩባንያዎች እጅ ብቻ መታጠር የለበትም ሲሉ ተከራክረዋልየ AI ሞዴሎችን ለ Developers ክፍት ማድረግ ፈጣን ፈጠራን እንደሚያመጣ እና ገበያው ተወዳዳሪ ሆኖ እንዲቀጥል እንደሚያስችል ገልጸዋልይህ የ Meta አቋም ጥብቅ ቁጥጥር እንዲደረግ ከሚፈልጉት OpenAI እና Anthropic ካሉ ኩባንያዎች ጋር ያጋጨዋል @AddisIntelt.me/Addisintelligence/46591July 31, 2026 35