TokenRouter የተባለው ፕሮቫይደር የ Kimi K3 ሞዴልን እስከ 50 ሚሊዮን Tokens በነጻ ማደልጀመሩን አስታወቀበ Coding እና በ Agent ስራዎች ላይ ከፍተኛ አቅም ያለው Kimi K3 ከ Fable 5 እና GPT Sol 5.6 ጋር እኩል የሚወዳደር ሲሆን አሁን ላይ እነዚህን Tokens በነጻ ማግኘት ይቻላል።ለዚህ አገልግሎት API Key ለማውጣት የባንክ ካርድ ወይም የ Verification ሂደት አያስፈልግም። Link - Free Token እዚህ ይውሰዱt.me/Addisintelligence/46581July 31, 2026 30 1