AAU የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ተጀምሯል 🎓 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም. የቅድመ ምረቃ… — AAU Students Platform — TG.ME

#AAU የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ተጀምሯል
🎓 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም. የቅድመ ምረቃ የመግቢያ ማስታወቂያ

Addis Ababa University ለ2019 ዓ.ም. (2026/27) በተከታታይ/Extension መርሃ ግብር በተለያዩ የቅድመ ምረቃ የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቋል።
📌 የምዝገባ ጊዜ:

🗓 ከ ነሐሴ 19 እስከ ነሐሴ 29፣ 2019 ዓ.ም.
👨🏾‍🎓 ማመልከት የሚችሉ:

• በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል/ESSLCE ፈተና ወስደው የሚፈለገውን የማለፊያ ውጤት ያሟሉ

• የAAU Undergraduate Admission Test (UAT) ወስደው የሚፈለገውን የማለፊያ ነጥብ ያገኙ

• ሌሎች በAAU የተደነገጉ የመመዝገቢያ መስፈርቶችን የሚያሟሉ
📝 የማመልከቻ መንገድ:

1️⃣ ወደ AAU Portal ይግቡ

2️⃣ Apply for Admission የሚለውን ይምረጡ

3️⃣ Undergraduate Student → Apply ይምረጡ

4️⃣ Undergraduate Extension Admission የሚለውን ይምረጡ

5️⃣ መስፈርቶቹን ካነበቡ በኋላ Apply Now ይጫኑ።
🌐 OFFICIAL WEBSITES & LINKS
🔗 AAU Official Website:

https://www.aau.edu.et/
🔗 AAU Admission Website:

https://admission.aau.edu.et/
🔗 Undergraduate Admission Announcements:

AAU Undergraduate Announcements
🔗 AAU Application Portal:

https://portal.aau.edu.et/
🔗 Undergraduate Programs:

AAU Undergraduate Programs

@AAU_PLATFORM
UG_Regular_Program.pdf2.2 MB · PDF
❤9
August 24, 2026 2.9K 181