ዓድዋ ታሪክ ብቻ አይደለም! ዓድዋ ለነጻነትና ለክብር ሲባል በሃይል ከላቀና በጉልበት ከበረታ ሠራዊት ጋር… — yero's reflections/ የየሮ ንጽረቶች — TG.ME

ዓድዋ ታሪክ ብቻ አይደለም!
ዓድዋ ለነጻነትና ለክብር ሲባል በሃይል ከላቀና በጉልበት ከበረታ ሠራዊት ጋር ለመፋለም የመድፈርና የሚከፈለውን ዋጋ ሁሉ ከፍሎ ድልን የመቀዳጀት ህያው አሻራ ነው።

ዓድዋ ድል ብቻ አይደለም፤ ዓድዋ ሃቃችንም ነው። የእኛ ብቻ ሳይሆን በገዛ ሃገራቸውና በወንዛቸው የቀኝ ግዛት ቀንበር ስር ወደቀው ለነበሩ ሁሉ ሃቅ ነው።
እንኳን 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ!
❤5👍5
March 2, 2025 544