የሐዘን መግለጫ😭😭
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በወላይትኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍል የ6ኛ ዓመት የክረምት (PGDT) ተማሪ የነበረችው መክሊት አሰፋ ባደረባት ሕመም ምክንያት በህክምና ስትረዳ ቆይታ ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት መለየቷን በታላቅ ሐዘን ሰምተናል።
በተማሪ መክሊት አሰፋ ህልፈተ ሕይወት የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለጽን፤ ለቤተሰቦቿ፣ ለወዳጅ ዘመዶቿ እንዲሁም ለሙያ ባልደረቦቿ እና ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ መጽናናትንና ፈጣሪ ብርታትን እንዲሰጥ እንመኛለን።
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ!!


















