@Grade7thstudents · 1.5K subscribers
Education
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Grade7thstudentsIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created March 9, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 10, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ምክር ለተፈታኞች ተፈታኝ ተማሪዎች እንኳን በጉጉት ስትጠብቁት ለነበረው ፈተና በሰላም አደረሳችሁ። ይህ ለእናንተ ወሳኝ ጊዜ ነው። እስካሁን ትምህርታችሁን እያጠናችሁ ቆይታችኋል። መልካም ነው። ነገር ግን በፈተና ወቅት የምታከናውኗቸው ተግባራትም የጥናታችሁን ያህል ውጤታችሁ ላይ ተጽዕኖ አላቸው። ስለዚህ በዚህ ወቅት ምን ማድረግ እንዳለባችሁና ምን ማድረግ እንደሌለባችሁ ጠንቅቃችሁ ማወቅ ይጠበቅባችኋል። ለዚህም ይረዳችሁ ዘንድ የሚከተሉትን ምክሮችን ከወዲሁ ተረድታችሁ ለመተ…
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]