@Grade9Info · 1.2K subscribers
🎯 ሀገራዊ የሁለተኛ ደረጃ የትምህርት ማዕከል ለ9ኛ-12ኛ ክፍሎች፦ 📚 አጫጭር ማስታወሻዎች 📝 የሞዴል እና የመግቢያ ፈተናዎች (Entrance Exams) 🧠 ውጤታማ የአጠናን ስልቶች እና የፈተና ምክሮች (በአላህ ፈቃድ) 🎥 የቪድዮ እና የኦዲዮ ማጠቃለያዎች (በNotebookLM የታገዘ) ◉ የቂያማ እለት ከምንጠየቀው ጥያቄ አንዱ ❝በአወቅከው ነገር ምን ሰራህበት❞ ነው❗️
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Grade9InfoIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 20, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 16, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
2 advertisers placed 2 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
ውጤት መቼ ይታያል ? ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ©️ tikvahethiopia
ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው። ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸው። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ©️ tikvahethiopia
#MoE : ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ✅ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል። መግለጫውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ በቀጥታ ያስተላልፋል። ©️ tikvahethiopia
#FAKE በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ እንደተደረገና ትምህርት ሚኒስቴር " 93 በመቶ ተማሪዎች የማለፊ ነጥብ አስመዝግበው እንዳለፉ " ገለጸ እየተባለ የሚሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ እና በAI የተሰራ ነው። እስከሁን ስለፈተናው ውጤትና ይፋ ስለሚደረግበት ቀን በትምህርት ሚኒስቴር የተገለጸ ነገር የለም። ከ12ኛ ክፍል ፈተና ቀደሞ የተሰጠው የሬሜዲያል ፈተና ውጤትም ይፋ አልሆነም መቼ እንደሚደረገም አልተገለጸም። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐ…
══════════════ ቻናሉን በመቀላቀል ትምህርታችሁን አዳብሩ፤ እንዲሁም ለጓደኞቻችሁ በማጋራት (Share በማድረግ) የበኩላችሁን ተወጡ። 👇👇👇👇👇👇 👉 https://t.me/Grade9_12Info 👈 👉 @Grade9_12Info 👈 👇👇👇👇👇👇 Top 10 ChatGPT Prompts For Students Part 1-4 👇 👇👇👇👇 https://vt.tiktok.com/ZS4WErm63/