@SharpSwords1 · 225 subscribers
🖋️ ስለታማ ሰይፎች የእይታ አድማስን የሚያሰፋ የነፍስ መስታወት! ✨ ♦️በአላህ ፍቃድ የቆሰሉ ልቦችን የሚጠግን፣ በውድቀት ውስጥ ያለን ጥንካሬ የሚዘክርና ተስፋን የሚያድስ። ህይወት በአንድ መጥፎ ምዕራፍ አታበቃም፤ መፅሐፉን አትዝጉት! ከመከራ መስመር ስር የድል ፊርማ ተቀምጧል። 📖🚩 ✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል http://tiktok.com/@sharpswords1
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/SharpSwords1Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 2, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.

የእውነት የታሰረ ማለት ልቡ ከአላህ የተከለከለና የተጋረደበት ነው፤ እውነተኛው ምርኮኛም የፍላጎቱና የዱንያ ስሜቱ ምርኮኛ የሆነ ነው!
ሀዘን በራሱ ለልብ የሚጨምረው ጥካኬ የለም፤ ነገር ግን በሶብር ከተቀበሉት የወንጀል ማበሻና የደረጃ ማደጊያ ይሆናል።