*** ዛሬ አዲስ ሰው ነህ! *** በሰው አካል ውስጥ ያለው እያንዳንዱ ህዋስ በሰባት ዓመታት ውስጥ እራሱን ይተካል። ይህ ማለት ከሰባት ዓመታት በፊት የአንተ አካል የሆነ የአንተ ትንሽ አካል የለም ማለት ነው። ስቲቨን ሃል። አየህ የማይቀየር ነገር የለም። የአንተ አካል እንኳ አንተ ባይታወቅህም በየጊዜው ይታደሳል። እናም ዛሬ ሌላ አዲስ ሰው ነህ። ግን … ግን በአስተሳሰብህስ? … በተግባርህስ? … ልማዶችህስ? … አዲስ ማንነትን ገንብተሃል? ወዳጄ ሆይ አዲስ ማንነት ያስፈልግሃል! ራስህን መለወጥ ያስፈልግሃል! ምክንያቱም አንተ ዛሬ አዲስ ሰው ነህ! ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!
March 7, 2025 2.6K 1 8