1ኛ ተሰሎንቄ 5
⁵👉 ሁላችሁ 🙏የብርሃን 👉ልጆች 👉የቀንም ልጆች ናችሁና🙏። እኛ ከሌሊት ወይም ከጨለማ አይደለንም፤
⁶ እንግዲያስ# እንንቃ በመጠንም እንኑር እንጂ እንደ ሌሎች አናንቀላፋ።
⁷ የሚያንቀላፉ በሌሊት ያንቀላፋሉና፥ የሚሰክሩም በሌሊት ይሰክራሉና፤
⁸ እኛ ግን ከቀን ስለ ሆንን፥ 👉የእምነትንና 👉የፍቅርን ጥሩር 👉የመዳንንም ተስፋ እንደ ራስ ቁር እየለበስን በመጠን እንኑር፤
⁹ እግዚአብሔር ለቍጣ አልመረጠንምና፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መዳንን ለማግኘት ነው እንጂ።
¹⁰ የምንነቃም ብንሆን፥ የምናንቀላፋም ብንሆን፥ ከእርሱ ጋር አብረን በሕይወት እንኖር ዘንድ ስለ እኛ ሞተ።
2August 13, 2025 313