UPDATE ⭐️ የዩኒቨርስቲዎች መግቢያ ቀን ተብሎ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚለቀቁ መረጃዎች ሁሉ ከእውነት የራቁ… — Temari News — TG.ME

#UPDATE

⭐️ የዩኒቨርስቲዎች መግቢያ ቀን ተብሎ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚለቀቁ መረጃዎች ሁሉ ከእውነት የራቁ መሆናቸውን የተማሪ መረጃ አዘጋጅ  አቶ ግርማይ ታደስ ገልጸዋል። ትምህርት ሚንስትር አመታዊ ካላንደር ይፋ ገና እንዳላደረገ አክለዋል

⭐️ የሬሜዲያል መግቢያ  ነጥብ ከመስከረም ወር በፊት ይፋ ለማድረግ እየተሰራ ነው ብለዋል

የተማሪዎች የዩንቨርስቲ ምደባ በቅርቡ ይፋ ይደረጋል።

ለተማሪዎች በተማሪዎች
💙@TemariNews
💙@TemariNews
❤39👍13👏6
August 31, 2026 8.4K 34