@Stlalpreschool · 348 subscribers
Accadamic channel
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/StlalpreschoolIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 16, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 31, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
የ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገባችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን የመግቢያ ፈተና በኦንላይን በመስጠት ለ2019 ዓ.ም መቀበል ይፈልጋሉ፡፡ የትምህርች ዘርፎች በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለትምህርት መስኮች ዝርዝር 👇 https://www.facebook.com/share/p/19EMVmakWg/ or h…
የ ተ ማ ሪ ዎ ች ም ዝ ገ ባ ከነሀሴ 26 በኋላ የሚመጣ ተማሪ 200ብር ቅጣት እየከፈሉ የሚመዘገቡ መሆኑን እንገልፃለን ። * የቅ/ላሊበላ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 9ኛ ክፍል ተማሪዎችን መቀበል አቁመናል ። (ተማሪ ቁጥሩ ከአቅም በላይ በመሆኑ ) * መሽኛ እና አቋራጭ ተማሪዎችን ከ25-26/12/2018 ድረስ ብቻ እናስተናግዳለን ። * መሽኛ የሚስተናገዱ ከ11-12ኛ ክፍል ተመሳሳይ ሙያ ትምህርት (ስራና ተግባር ትምህርት ) ያላቸው ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን ።…
ነሀሴ 23/2018 የ ተ ማ ሪ ዎ ች ም ዝ ገ ባ ከነሀሴ 26 በኋላ የሚመጣ ተማሪ 200ብር ቅጣት እየከፈሉ የሚመዘገቡ መሆኑን እንገልፃለን ። * የቅ/ላሊበላ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 9ኛ ክፍል ተማሪዎችን መቀበል አቁመናል ። (ተማሪ ቁጥሩ ከአቅም በላይ በመሆኑ ) * መሽኛ እና አቋራጭ ተማሪዎችን ከ25-26/12/2018 ድረስ ብቻ እናስተናግዳለን ። * መሽኛ የሚስተናገዱ ከ11-12ኛ ክፍል ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን ። ትምህርት ቤቱ
[media, no text]
[media, no text]