ማ ት ሪ ክ ው ጤ ት በትምህርት ቤቱ የተመዘገበ ከፍተኛ ውጤት :- ከተፈጥሮ ሳይንሰ ተማሪዎች መካከል… — St.Lalibela Preparatory School Students Channel — TG.ME

ማ ት ሪ ክ ው ጤ ት

በትምህርት ቤቱ የተመዘገበ ከፍተኛ ውጤት :-
ከተፈጥሮ ሳይንሰ ተማሪዎች መካከል :-
1/ ተማሪ ኢዛና ሀብታሙ =486.94
2/ ተማሪ በሀይለመስቀል ግርማ =486.84

ከማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች መካከል:-
3/ ተማሪ ሲልማ ሻምበል =425.17
4/ ተማሪ እዩኤል ፀጋዬ =424
መሆኑን እናሳውቃለን ።
ነገር ግን ከዞን በቀዳሚ ደረጃ ሲይዝ የነበረ ትምህርት ቤት ከ2017 ጀምሮ ከ500 በላይ ማስመዝገብ ያልተቻለ መሆኑን ያረጋገጥን  ሲሆን ችግሩን በመፈተሽ መፍትሄ ለመውሰድ እንሞክራለን ።
ትምህርት ቤቱ
ማሳሰቢያ: የሌሎቹን ውጤት እናሳውቃለን ።
❤7
August 25, 2026 276 2