Sharp Swords | ስለታማ ሰይፎች: post #1928 — TG.ME

የሙስሊሙ ማህበረሰብ የሚያነሳቸው የፍትህ የውክልና የኢኮኖሚ እና ሌሎች የዜግነት ጥያቄዎች ሃይማኖታዊ ጥያቄዎች ብቻ ተደርገው በመፈረጅ ከሀገራዊ ማዕቀፍ እንዲወጡ እየተደረገ ነው። በሚል ይዘት በለው ፖስት ላይ «ተገንጠሉ» ብሎ አስተያየት ለሰጠ ሰው የተደረገ ሪፕሌይ ነው።¡
August 23, 2026 7